ጥናት

መራ. ተሳቢ ተው. ስም አገናዛቢ ተው.ስም ተጠቃሽ ተው. ስም
አነ ኪያየ (እኔን) ዚኣየ (የእኔ) ሊተ፥ ልየ (ለእኔ/-ልኝ)
ንሕነ ኪያነ (እኛን) ዚአነ (የእኛ) ለነ (ለእኛ/-ልን)
አንተ ኪያከ (አንተን) ዚአከ (የአንተ) ለከ (ለአንተ/-ልህ)
አንቲ ኪያኪ (አንቺን) ዚአኪ (የአንቺ) ለኪ (ለአንቺ/-ልሽ)
አንትሙ ኪያክሙ (እናንተን/ለወንዶች) ዚአክሙ (የእናንተ/ለወንዶች) ለክሙ (ለእናንተ/-ላችሁ/ለወንዶች)
አንትን ኪያክን (እናንተን/ለሴቶች) ዚአክን (የእናንተ/ለሴቶች) ለክን (ለእናንተ/-ለክን/ለሴቶች)
ውእቱ ኪያሁ (እሱን) ዚአሁ (የእሱ) ሎቱ (ለእሱ/-ለት)
ይእቲ ኪያሃ (እሷን) ዚአሃ (የእርሷ) ላቲ (ለእርሷ/-ላት)
ውእቶሙ ኪያሆሙ (እነሱን/ለወንዶች) ዚአሆሙ (የእነሱ/ለወንዶች) ሎሙ (ለእነሱ/-ላቸው/ለወንዶች)
ውእቶን ኪያሆን (እነሱን/ለሴቶች) ዚአሆን (የእነሱ/ለሴቶች) ሎን (ለእነሱ/-ላቸው/ለሴቶች)
Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ