አስማተ ጊዜ ወዕለታት

ግእዝ አማርኛ
ዮም ዛሬ
ትማልም ትላንት
ጌሠም ነገ
ናሁ አሁን
ይእዜ ዛሬ
ድህረ ጌሠም ከነገ በኋላ
ቅድመ ትማልም ከትላንት በፊት
ሳኒታ ማግስት
ጥንት ድሮ
ዘዮም ዓመት የዛሬ ዓመት
ከመ ዮም እንደ ዛሬ
ሣምን ሣምንት
ወርኀ ወር/ጨረቃ
መዐልት ቀን
Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ