ሰብአ ቤት ግእዝ ቤተሰብ January 24, 2020 ግእዝ አማርኛ አብ አባት እም እናት ወልድ ወንድ ልጅ ወለት ሴት ልጅ ዱድ አጎት ዱዲት አክስት ሔው ወንድ አያት ሔውት ሴት አያት እምሔው ወንድ ቅድምአያት እምሔውት ሴት ቅድምአያት እኁ ወንድም እኀት እኀት ብእሲ ባል ብእሲት ሚስት አርክ ፥ ቢጽ ጓደኝ ጎር ጎረቤት እደው ወንዶች አንስት ሴቶች Author: ግእዝ ቤተሰብ