መጠይቅ

ግእዝ አማርኛ
መኑ ፥ አይ ማን?
መነ ፥ እየ ፥ አየ ማነን?
አያት እነማን?
አያተ እነማነን?
ማእዜ መቼ?
አይቴ ፥ አይ የት?
ኀበ አይቴ ወደየት?
ለምንት ለምን?
እፎ እንዴት?
Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ