12 thoughts on “መግቢያ ፪ – ቃለ ተዋስኦ ፩

  1. በጣም መልካም ስራ ነው ግዕዝ ለእኛ ኢትዮጵያውያን (ኦርቶዶክሳውያን) መሰረታችን ነው ። ብዙ መንፈሳዊም ይሁን ዓለማዊ እውቀት በግዕዝ ተከትበው ይገኛሉ ። ቋንቋውን ባለማወቃችን እንዲሁም ለማወቅም ባለመጣጣራችን ባለመፈለጋችን ይኸው ዛሬ በእኛ ዘመን ወደመጥፋት ተቃርቧል። እናም ግዕዝን ለመታደግ የጀመራችሁት ስራ ደስ ይላል ያስጀመራችሁ ፈጣሪ ፍጻሜውን ያሳምርልን ድካማችሁን አምላክ ይቁጠርላችሁ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  2. በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው። ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በደንብ የተዋቀረ የትምህርት አሰጣጥ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። እኛም እንደፈረንጆቹ ግእዝን በደንብ ተምረን ለልጆቻችንም ማስተማር አለብን። ግእዝ የዕውቀት ሁሉ ምንጭ ነው።

  3. BeEwnet Egziabher ystln tru hasab new yegeez quwanquwa endawk yhen edl leslagegnew betam des blognal egziabher yeagelglot zemenachhun ybark! Egziabher yaseni lene ftsamene!

  4. እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምምህር:: በድንብ የተዘጋጀ ትምህር ነው:: እንደዚህ እውቀትን ማሻገር ምንኛ መታደል ነው! ይባረኩልን!

  5. እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን አቡነ ቃለሕይነት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

Leave a Reply