You cannot view this unit as you're not logged in yet.
12 thoughts on “መግቢያ ፪ – ቃለ ተዋስኦ ፩”
Leave a Reply Cancel reply
You must be logged in to post a comment.
በቀን 15 ደቂቃ ግእዝ ይማሩ
You must be logged in to post a comment.
| Module 1 | መስተዳልው /Preparatory/ | - |
| ትምህርት 1 | መግቢያ ፩ - የትምህርቱ ዓላማ | |
| ትምህርት 2 | መግቢያ ፪ - ቃለ ተዋስኦ ፩ | |
| ትምህርት 3 | መግቢያ ፫ - ምንባባት /Short Readings/ | |
| Module 2 | ስም (Noun) | + |
| ትምህርት 1 | ስመ ተጸውዖ/Proper Nouns | |
| ትምህርት 2 | ስመ ኅብረት (Common Nouns) | |
| ትምህርት 3 | ስመ መድበል | |
| ትምህርት 4 | ስመ ርቀት (Abstract Nouns) | |
| ትምህርት 5 | ስመ ግዘፍ (concrete Nouns) | |
| ትምህርት 6 | ስመ ግብር | |
| ትምህርት 7 | ስመ ተቀብዖ ወስመ ጽምረት | |
| ትምህርት 8 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 9 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 10 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 11 | ኢልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Irregular Plural Forms) - | |
| Module 3 | ተውላጠ ስም (Pronoun) | + |
| ትምህርት 1 | ተውላጠ ስም - መግቢያ | |
| ትምህርት 2 | በዓለ ቤታዊ ተውላጠ ስም (Subjective Pronoun) - ፩ | |
| ትምህርት 3 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 4 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 5 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 6 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 7 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 8 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 9 | አጽንዖታዊ ተውላጠ ስም /Reflexive Pronoun/ | |
| ትምህርት 10 | መስተአምራዊ ተውላጠ ስም (Demonstrative Pronouns) | |
| ትምህርት 11 | ተስእሎታዊ ተውላጠ ስም /Interrogative Pronoun/ | |
| ትምህርት 12 | ኢክሡት ተውላጠ ስም /Indefinite Pronoun/ | |
| Module 4 | ኅብራተ ግስ | + |
| ትምህርት 1 | ኅብራተ ግስ (Types of Verbs) | |
| ትምህርት 2 | ዐዳዊ ግስ (Transitive Verbs) | |
| ትምህርት 3 | ኢዐዳዊ ግስ (Intransitive Verbs) | |
| ትምህርት 4 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 5 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 6 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 7 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፬ | |
| ትምህርት 8 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 9 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 10 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 11 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 12 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፪ | |
| Module 5 | ማጠቃለያ | + |
| ትምህርት 1 | ማጠቃለያ | |
Copyright © 2026 Geez Family
You cannot copy content of this page
በጣም መልካም ስራ ነው ግዕዝ ለእኛ ኢትዮጵያውያን (ኦርቶዶክሳውያን) መሰረታችን ነው ። ብዙ መንፈሳዊም ይሁን ዓለማዊ እውቀት በግዕዝ ተከትበው ይገኛሉ ። ቋንቋውን ባለማወቃችን እንዲሁም ለማወቅም ባለመጣጣራችን ባለመፈለጋችን ይኸው ዛሬ በእኛ ዘመን ወደመጥፋት ተቃርቧል። እናም ግዕዝን ለመታደግ የጀመራችሁት ስራ ደስ ይላል ያስጀመራችሁ ፈጣሪ ፍጻሜውን ያሳምርልን ድካማችሁን አምላክ ይቁጠርላችሁ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው። ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በደንብ የተዋቀረ የትምህርት አሰጣጥ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። እኛም እንደፈረንጆቹ ግእዝን በደንብ ተምረን ለልጆቻችንም ማስተማር አለብን። ግእዝ የዕውቀት ሁሉ ምንጭ ነው።
BeEwnet Egziabher ystln tru hasab new yegeez quwanquwa endawk yhen edl leslagegnew betam des blognal egziabher yeagelglot zemenachhun ybark! Egziabher yaseni lene ftsamene!
It is very nice knowledge to teach us.
It is very nice!!!
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምምህር:: በድንብ የተዘጋጀ ትምህር ነው:: እንደዚህ እውቀትን ማሻገር ምንኛ መታደል ነው! ይባረኩልን!
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🌷
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን!
ቃለ ሕይወት ያስምዐ ለነ አቡነ
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን አቡነ ቃለሕይነት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።