19 thoughts on “መግቢያ ፫ – ምንባባት /Short Readings/

  1. ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ለምንድነው መልመጃውን ስርቼ ስልከው መልሶ ባዶ ይመጣልኛል ችግሩ ምንድነው ?

    1. መልመጃዎቹን ለማግኘት ትምህርቱ ላይ መመዝገብ ይኖርቦታል። ለመመዝገብ ለማየት እዚህ ይጫኑ። ከዚያም “Enroll” የሚለው ላይ ይጫኑ። “Enroll” የምዝገባ ጊዜ አልፏልና የሚቀጥለውን ዙር የጠብቁ ማስታወቂያ በፌስቡክ ግሩፓችን ላይ እንለጥፋለን። የፌስቡክ ግሩፓችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ

  2. እናመሠግናለን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ጀማሪ ነኝ ገና ይገባኛን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የግዕዝ ጉጉት በጣም አለኝ

  3. እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያዎይልን

  4. ቃለ ህይወት ያሰማዕ ለነ እግዚአብሔር የሀብልየ ነዊኅ ዕድሜ ወጥዒና ወወፍስሀ አቡነ አነ ብዙኅ ነገር ተመርሁ ጥቀ እሴብሐክሙ አቡነ።💐🌹🙏🙏🙏

    1. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተቺን 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ኑሪልን

Leave a Reply