ይህ ትምህርት ተማሪዎች በግእዝ ቋንቋ አረፍተ ነገሮችን እንዲመሰርቱ የሚያስችል እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ግእዝን እንደ መግባቢያ ቋንቋ ለመማር ተማሪዎች በቪድዮ የተማሩትን ከሌሎች ተማሪዎች እና መምህሩ ጋር ቢለማመዱ በአጭር ጊዜ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በዚህም መሰረት በዚህ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ተማሪዎች እየተጠባበቁ /batch-based/ የሚማሩ ሲሆን በሚመቻቸው ቀን እና ሰዓት በሳምንት ሁለት ቪድዮ ተመልክተው የቤት ስራ እንዲሰሩ ይጠበቃል። በሳምንት ሁለት ቀናት በቴሌግራም ከመምህሩ እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚለማመዱበት ጊዜ የሚመቻች ሲሆን ተማሪዎች በቴሌግራም ግሩፕ እንዲሳተፉ ይጠበቃል። ይህ ትምህርት በግእዝ ቤተሰብ እንደሚሰጡት ሌሎች ትምህርቶች በቪድዮ የተዘጋጀ ሲሆን በበቂ ምሳሌዎችና መልመጃዎች የተደገፈ ነው። ከዚሀ በተጨማሪ ተማሪዎች አዳዲስ ቃላት እንዲያጠኑና በአጭር ጊዜ የግእዝ ቋንቋ ዕውቀታቸውን እንዲያሳድጉ በየዕለቱ የሚያጠኗቸው ቃላት (Vocabularies) ተለይተው ቀርበዋል።
ይህ የካልዓይ ትምህርት የሚሰጠው ቀዳማይ ትምህርት ላጠናቀቁ ብቻ ነው።
ምዝገባ ማስታወቂያ የምናወጣበት የቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚካተቱ አርእስቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው።
Module 1 | መስተዳልው /Preparatory/ |
ትምህርት 1 | መግቢያ ፩ - የትምህርቱ ዓላማ |
ትምህርት 2 | መግቢያ ፪ - ቃለ ተዋስኦ ፩ |
ትምህርት 3 | መግቢያ ፫ - ምንባባት /Short Readings/ |
Module 2 | ስም (Noun) |
ትምህርት 1 | ስመ ተጸውዖ/Proper Nouns |
ትምህርት 2 | ስመ ኅብረት (Common Nouns) |
ትምህርት 3 | ስመ መድበል |
ትምህርት 4 | ስመ ርቀት (Abstract Nouns) |
ትምህርት 5 | ስመ ግዘፍ (concrete Nouns) |
ትምህርት 6 | ስመ ግብር |
ትምህርት 7 | ስመ ተቀብዖ ወስመ ጽምረት |
ትምህርት 8 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፩ |
ትምህርት 9 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፪ |
ትምህርት 10 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፫ |
ትምህርት 11 | ኢልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Irregular Plural Forms) - |
Module 3 | ተውላጠ ስም (Pronoun) |
ትምህርት 1 | ተውላጠ ስም - መግቢያ |
ትምህርት 2 | በዓለ ቤታዊ ተውላጠ ስም (Subjective Pronoun) - ፩ |
ትምህርት 3 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፩ |
ትምህርት 4 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፪ |
ትምህርት 5 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፫ |
ትምህርት 6 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፩ |
ትምህርት 7 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፪ |
ትምህርት 8 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፫ |
ትምህርት 9 | አጽንዖታዊ ተውላጠ ስም /Reflexive Pronoun/ |
ትምህርት 10 | መስተአምራዊ ተውላጠ ስም (Demonstrative Pronouns) |
ትምህርት 11 | ተስእሎታዊ ተውላጠ ስም /Interrogative Pronoun/ |
ትምህርት 12 | ኢክሡት ተውላጠ ስም /Indefinite Pronoun/ |
Module 4 | ኅብራተ ግስ |
ትምህርት 1 | ኅብራተ ግስ (Types of Verbs) |
ትምህርት 2 | ዐዳዊ ግስ (Transitive Verbs) |
ትምህርት 3 | ኢዐዳዊ ግስ (Intransitive Verbs) |
ትምህርት 4 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፩ |
ትምህርት 5 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፪ |
ትምህርት 6 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፫ |
ትምህርት 7 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፬ |
ትምህርት 8 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፩ |
ትምህርት 9 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፪ |
ትምህርት 10 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፫ |
ትምህርት 11 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፩ |
ትምህርት 12 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፪ |
Module 5 | ማጠቃለያ |
ትምህርት 1 | ማጠቃለያ |