አስማተ ጊዜ ወዕለታት ግእዝ ቤተሰብ April 26, 2020 ግእዝ አማርኛ ዮም ዛሬ ትማልም ትላንት ጌሠም ነገ ናሁ አሁን ይእዜ ዛሬ ድህረ ጌሠም ከነገ በኋላ ቅድመ ትማልም ከትላንት በፊት ሳኒታ ማግስት ጥንት ድሮ ዘዮም ዓመት የዛሬ ዓመት ከመ ዮም እንደ ዛሬ ሣምን ሣምንት ወርኀ ወር/ጨረቃ መዐልት ቀን Author: ግእዝ ቤተሰብ