ግእዝ | አማርኛ |
---|---|
አብ | አባት |
እም | እናት |
ወልድ | ወንድ ልጅ |
ወለት | ሴት ልጅ |
ዱድ | አጎት |
ዱዲት | አክስት |
ሔው | ወንድ አያት |
ሔውት | ሴት አያት |
እምሔው | ወንድ ቅድምአያት |
እምሔውት | ሴት ቅድምአያት |
እኁ | ወንድም |
እኀት | እኀት |
ብእሲ | ባል |
ብእሲት | ሚስት |
አርክ ፥ ቢጽ | ጓደኝ |
ጎር | ጎረቤት |
እደው | ወንዶች |
አንስት | ሴቶች |
በቀን 15 ደቂቃ ግእዝ ይማሩ
You cannot copy content of this page