ጊዜያት

ግእዝ አማርኛ
ጽባሕ ጠዋት
ቀትር ቀትር
ሰዓት ሰዓት
ምሴት ምሽት
ናሁ አሁን
ዮም ዛሬ
ትማልም ትናንት
ጌሠም ነገ
መዓልት ቀን
መዋዕል ቀኖች ፥ ዘመን
ሌሊት ሌት
Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ