ጸብአ

ጸብአ – ተጣላ፤ ተዋጋ
ጸባኢ – የሚጣላ ፤ ወታደር
ጸባኢት – አሸናፊ
ጸብእ – ጥል ፤ ጦርነት
ጽቡእ – የተሸነፈ ፤ የተወጋ ቁስለኛ
(ኢንፃባህ/አንጣላ)
ጸብዐ ማለት ግን ቀሰረ ማለት ነው

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ