ዘ-ዚአከ

አገናዛቢ ስሞች=Possessive pronouns
ዚአየ=የኔ/Mine
ዚአነ=የኛ/Ours
ዚአከ=ያንተ/Yours
ዚአክሙ=የናንተ/Yours
ዚአኪ=ያንቺ/Yours
ዚአክሙ=የናንተ/Yours
ዚአሁ=የሱ/His
ዚአሆሙ=የነሱ/Theirs
ዚአሃ=የሷ/Hers
ዚአሆን=የነሱ/Theirs
(ዘዚአነ ሞተ ነስአ ወእንቲአሁ ሕይወተ ወሀበነ/የኛን ሞት ነሳ የእርሱን ሕይወት ሰጠን)

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ