በ-ቦ

አለ ፤ ነበረ ፤ ኖረ (እስመ አልብነ ረዳኢ/ረደት የለንም)
ቦኑ (ጥያቄ ይሆናል)፦ አለነ? ነበረን?
ቦኑ፦ በውኑ ፤ በእውነት (ቦኑ ለከንቱ ፈጠርኮ ለእጓለ እመሕያው/ በውኑ ስውን በከንቱ ፈጠርከው)
ዘቦ እዝን ሰሚዐ ለይስማዕ/የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ፤ ቦ ዘወድቀ ውስተ ኩኵሕ/በአለት ላይ የወደቀ አለ/ነበር ፤ አንተ ውእቱ ዘብከ ሥልጣን/ሥልጣን ያለህ አንተ ነህ
ሲዘረዘር፡ ብነ | ብከ | ብየ | ብኪ | ቦቱ | ባቲ | ብክሙ | ብክም | ቦሙ | ብን

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ