በ-ባሕቱ ግእዝ ቤተሰብ March 29, 2020 እንጅ ፤ ነገር ግን ፤ ብቻ ባሕቲት-ብቻ ፣ ባሕቲቶሙ-ብቻቸውን ፤ ባሕቲትየ-ብቻየን ፤ ባሐቲታ-ብቻዋን ፤ እያለ ይቀጥላል በ፲ መራሕያን (ባሕቲትየ ነበርኩ ነዋኅ ሰዓት ፤ ባሕቱ አንተ መጻእከ ሊተ / አንተ መጣህልኝ እንጅ ረጅም ሰዓት ብቻየን ነበርኩ) Author: ግእዝ ቤተሰብ