You cannot view this unit as you're not logged in yet.
10 thoughts on “ስመ ተጸውዖ/Proper Nouns”
Leave a Reply Cancel reply
You must be logged in to post a comment.
በቀን 15 ደቂቃ ግእዝ ይማሩ
You must be logged in to post a comment.
| Module 1 | መስተዳልው /Preparatory/ | + |
| ትምህርት 1 | መግቢያ ፩ - የትምህርቱ ዓላማ | |
| ትምህርት 2 | መግቢያ ፪ - ቃለ ተዋስኦ ፩ | |
| ትምህርት 3 | መግቢያ ፫ - ምንባባት /Short Readings/ | |
| Module 2 | ስም (Noun) | - |
| ትምህርት 1 | ስመ ተጸውዖ/Proper Nouns | |
| ትምህርት 2 | ስመ ኅብረት (Common Nouns) | |
| ትምህርት 3 | ስመ መድበል | |
| ትምህርት 4 | ስመ ርቀት (Abstract Nouns) | |
| ትምህርት 5 | ስመ ግዘፍ (concrete Nouns) | |
| ትምህርት 6 | ስመ ግብር | |
| ትምህርት 7 | ስመ ተቀብዖ ወስመ ጽምረት | |
| ትምህርት 8 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 9 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 10 | ልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Regular Plural Forms) ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 11 | ኢልሙድ ሥርዓተ አብዝኆ (Irregular Plural Forms) - | |
| Module 3 | ተውላጠ ስም (Pronoun) | + |
| ትምህርት 1 | ተውላጠ ስም - መግቢያ | |
| ትምህርት 2 | በዓለ ቤታዊ ተውላጠ ስም (Subjective Pronoun) - ፩ | |
| ትምህርት 3 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 4 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 5 | ተሰሐቢያዊ ተውላጠ ስም (Objective Pronoun)- ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 6 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 7 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 8 | አጥርዮታዊ ተውላጠ ስም (Possessive Pronoun) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 9 | አጽንዖታዊ ተውላጠ ስም /Reflexive Pronoun/ | |
| ትምህርት 10 | መስተአምራዊ ተውላጠ ስም (Demonstrative Pronouns) | |
| ትምህርት 11 | ተስእሎታዊ ተውላጠ ስም /Interrogative Pronoun/ | |
| ትምህርት 12 | ኢክሡት ተውላጠ ስም /Indefinite Pronoun/ | |
| Module 4 | ኅብራተ ግስ | + |
| ትምህርት 1 | ኅብራተ ግስ (Types of Verbs) | |
| ትምህርት 2 | ዐዳዊ ግስ (Transitive Verbs) | |
| ትምህርት 3 | ኢዐዳዊ ግስ (Intransitive Verbs) | |
| ትምህርት 4 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 5 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 6 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 7 | ግሳተ ሀልዎ (Verbs of Existence) - ክፍል ፬ | |
| ትምህርት 8 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 9 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፪ | |
| ትምህርት 10 | ግሳተ ከዊን (Verbs to be) - ክፍል ፫ | |
| ትምህርት 11 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፩ | |
| ትምህርት 12 | ምጽንዓተ ግስ (Auxiliary Verbs) - ክፍል ፪ | |
| Module 5 | ማጠቃለያ | + |
| ትምህርት 1 | ማጠቃለያ | |
Copyright © 2026 Geez Family
You cannot copy content of this page
እረ በግዕዝ ለመተርጎም ገባድ ነው 🙆
በአንድ ቋንቋ በንግግርም ሆነ በጽሁፍ የተገለጸን ኃሳብ ለመተርጎም የተነገረውን ወይም የተጻፈውን ኃሳብ መረዳት ይጠይቃል። ለመረዳት ደግሞ መጀመርያ መማር ያስፈልጋል። ሳይማሩ ለመተርጎም መሞክር ወደ ስህተት ከመምራቱም ባሻገር ተስፋ ወደ መቁረጥ ሊመራ ይችላል።
ወደ ግእዝ ቤተሰብ የሚመጡ ተማሪዎች ዓላማም የማያውቁትን ለማወቅ እና ወደ ተሻለ መረዳት ለመድረስ ነው። በተቻለ መጠን ከቀላል ጀምረን ለማስተማር እንሞክራለን። ተማሪዎች የቃላት ክምችታቸውን በማዳበርና የቋንቋውን ሰዋስው በማጥናት ወደ ተሻለ መረዳት ለመድረስ መጣር ይጠበቅባቸዋል።
እርስዎም ከመጀመርያው ጀምሮ ትምህርቱን በትእግስትና በዓላማ ካጠኑ ፣ ከድኅረ ገጹ የተማሩትን በቴሌግራም ቻት እየተገኙ ከተለማመዱ በእርግጠኝነት እንነግርዎታለን በአጭር ጊዜ ወደ መረዳት ከዚያም ወደ መተርጎም ብሎም ወደ ንግግር ደረጃ ይደርሳሉ። ለዚህም የቀደሙ ተማሪዎቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። የቀደሙ ተማረዎቻችን በጥረት የደረሱበትን ለማየት እዚህ ይጫኑ።
በተረፈ የግእዝ ቋንቋ ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጋር ስለሚመሳሰልና ስለሚወራረስ ሳይማሩ ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም መሞከር ረጅም ለመሄድ እንቅፋት ይሆናል። ያ ቢሆን ኖሮ መማር ባላስፈለገ ነበር።
የቴሌግራም ግሩፑን የት ማግኝት እንችላለን?
ይህን መጠይቅ ሲሞሉ ያገኙታል የቴሌግራም ግሩፑን ያገኙታል።
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር የሐብ ልየ መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተቺን
በእንተ ጽድቅ አልቦየ ልትናገር አነ ጥቀ እሴብሐከ አቡነ አው እኁየ እዝራ። ፈጣሪ ይሀብልየክሙ ጥዒና አው እድሜ ፀጋ💐🌹🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን አቡነ
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን