መግቢያ መ/ታ ነጋሲ ግደይ June 15, 2021 30 Comments You cannot view this unit as you're not logged in yet. Author: መ/ታ ነጋሲ ግደይ
የምኑ? ዌብሳይቱ ማለትዎ ነው? ይህን ቪድዮ ይመለከቱ https://geezfamily.com/how-to ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት ቴሌግራም ላይ ይጻፉልን። Log in to Reply
ቸር አላችሁ🙇 ለግእዝ ቤተሰብ አድሚኖች እና አባታችን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አላማችሁን እና ድካማችሁን ፍጻሜውን ያሳምርልን ። እኛም መልካም ገበሬ የደከመበት ፍሬ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን የግእዝ ትንሳኤን ያሳየን በእዉነት። ታሪኳን ይዛ ያቆየችዉ ትዉልድ ክብሩን የሚያነሳ እንደ አክሊል በራሱ ለይ ደፍቶ በታሪክ በሃይማኖት የሚራቀቁ በግእዝ መስታወት ክፉን አመል የሚያርቁ ወደ ቀደመችው አባቶቻችን ስርአት የሚመለሱ የምናይበት ግዜ ያቅርብልን እግዚአብሔር ድካማችሁን የማይረሳ ነውና እኛም በአላማችን እንድንገኝ ይርዳን እግዚአብሔር ያክብርልን ያለ ምድራዊ ዋጋ ስለኛ የምትደክሙልን እናከብራቸዋለን ከልብ። Log in to Reply
አባታችን እጅግ እናመሰግናለን የድካማችኹን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልልን እኛንም ዓይነ ለቦናችንን ገልጦ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አምላካችን የግእዝን ትንሣኤ ያሰየን Log in to Reply
አቡነ ወመምህርነ ኩልክሙ መምህራነ ቤተ ትምህርተ ግእዝ ጥቀ ንሴብሐክሙ እግዚአብሔር የኃብ ለነ አእይንተ አእምሮ ለእመ ንዌጥን ወንገብር ዝ ትምህርተ ልሳነ ግእዝ አሜንን። Log in to Reply
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንዲሁም ይህንን ትምህርት ላዘጋጃችሁ ወንድሞች እህቶች እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን። Log in to Reply
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እንዲሁም አስተባባሪ አድሚኖች እናመሰግናለን ከመልካም ትሕትናችሁ ጋር እህት ወንድሞቼ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን 💝💝🙏 Log in to Reply
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አጠቃቃሙን አላወኩበት ይሆናል ከእህት ወድሞች ከምማረው ዉጭ ቪድኦም ሆነ ትምህርቱ እየደረሰኝ አይድለም ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ Log in to Reply
አጠቃቀሙ አልገባኝም
የምኑ? ዌብሳይቱ ማለትዎ ነው? ይህን ቪድዮ ይመለከቱ https://geezfamily.com/how-to
ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት ቴሌግራም ላይ ይጻፉልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የግእዝን ትንሳኤ ያሳየን ፣ በእውነት ከዘገየ ነው የመጣሁት ግን አላረፈድኩም ብዬ አስባለሁ
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አባታችን
ቸር አላችሁ🙇
ለግእዝ ቤተሰብ አድሚኖች እና አባታችን እጅግ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አላማችሁን እና ድካማችሁን ፍጻሜውን ያሳምርልን ። እኛም መልካም ገበሬ የደከመበት ፍሬ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
የግእዝ ትንሳኤን ያሳየን በእዉነት።
ታሪኳን ይዛ ያቆየችዉ ትዉልድ ክብሩን የሚያነሳ እንደ አክሊል በራሱ ለይ ደፍቶ በታሪክ በሃይማኖት የሚራቀቁ በግእዝ መስታወት ክፉን አመል የሚያርቁ ወደ ቀደመችው አባቶቻችን ስርአት የሚመለሱ የምናይበት ግዜ ያቅርብልን
እግዚአብሔር ድካማችሁን የማይረሳ ነውና
እኛም በአላማችን እንድንገኝ ይርዳን
እግዚአብሔር ያክብርልን ያለ ምድራዊ ዋጋ ስለኛ የምትደክሙልን እናከብራቸዋለን ከልብ።
አሜን ፈጣሪያችን የግእዝን ትንሳኤ ያሳየን
Thank you for creating this opportunity!!!
አባታችን እጅግ እናመሰግናለን የድካማችኹን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልልን እኛንም ዓይነ ለቦናችንን ገልጦ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አምላካችን የግእዝን ትንሣኤ ያሰየን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
አቡነ ወመምህርነ ኩልክሙ
መምህራነ ቤተ ትምህርተ ግእዝ ጥቀ ንሴብሐክሙ
እግዚአብሔር የኃብ ለነ አእይንተ አእምሮ ለእመ ንዌጥን ወንገብር ዝ ትምህርተ ልሳነ ግእዝ አሜንን።
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንዲሁም ይህንን ትምህርት ላዘጋጃችሁ ወንድሞች እህቶች እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
አባታችን እናመሠግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን የድካም ዋጋችሁን አምላክ ይክፈልልን እኛም በተማርነው እንድናፈራ አምላክ ይርዳን
አባታችን እናመሰግናለን ቃለህወት ያሰማልን
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
እንዲውም ለመምህሮቻችን ቃል ሕይውተን ያሰማልን
እግዚያብሄር ይስጥልን በውነት አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Egizahber yemesgan Abatechin kale hiywet yasemaln bewunet
እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ ይጠብቅልን አባታችንን
አመሰግናለሁ ።ይክበር ይመስገን ለአብርሀሙ ስላሴ ለዚህ ያበቃኝን።😢🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን እኛም ተምረን የምንተገብርና መልካም ፍሬ የምናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ያድርገን
be ewnet abatachin yihin edil silamechachulin betam new yeminameseginew
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እንዲሁም አስተባባሪ አድሚኖች እናመሰግናለን ከመልካም ትሕትናችሁ ጋር እህት ወንድሞቼ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን 💝💝🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችኹ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አጠቃቃሙን አላወኩበት ይሆናል ከእህት ወድሞች ከምማረው ዉጭ ቪድኦም ሆነ ትምህርቱ እየደረሰኝ አይድለም ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ