17 thoughts on “መግቢያ ፩ – የትምህርቱ ዓላማ

    1. ቃለ ሕይወት ያስምዐለነ መምህርነ በአማን ጥቀ ያስተፌስሕ ግሩም ውእቱ

  1. ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን ማስተዋልን ያድለን ፍጻሜውን ያሳምርልን ድካመዎትን ከንቱ እንዳናደርግ የተማርነውን እንድናውቅ ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን

  2. የሕይወትን ቃል ያሰማልን አቡነ እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ተክለሃማኖት በድሜ በጤና ያቆልን።

  3. ቃለ ሕትወትን ያስምዐ ለነ ኦ ክቡር አቡነ።
    አነሰ አልብየ ቃል። ኩሉ በኩሉ መንክር ውእቱ

Leave a Reply