30 thoughts on “መግቢያ

      1. እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የግእዝን ትንሳኤ ያሳየን ፣ በእውነት ከዘገየ ነው የመጣሁት ግን አላረፈድኩም ብዬ አስባለሁ

  1. ቸር አላችሁ🙇
    ለግእዝ ቤተሰብ አድሚኖች እና አባታችን እጅግ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አላማችሁን እና ድካማችሁን ፍጻሜውን ያሳምርልን ። እኛም መልካም ገበሬ የደከመበት ፍሬ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
    የግእዝ ትንሳኤን ያሳየን በእዉነት።
    ታሪኳን ይዛ ያቆየችዉ ትዉልድ ክብሩን የሚያነሳ እንደ አክሊል በራሱ ለይ ደፍቶ በታሪክ በሃይማኖት የሚራቀቁ በግእዝ መስታወት ክፉን አመል የሚያርቁ ወደ ቀደመችው አባቶቻችን ስርአት የሚመለሱ የምናይበት ግዜ ያቅርብልን

    እግዚአብሔር ድካማችሁን የማይረሳ ነውና
    እኛም በአላማችን እንድንገኝ ይርዳን
    እግዚአብሔር ያክብርልን ያለ ምድራዊ ዋጋ ስለኛ የምትደክሙልን እናከብራቸዋለን ከልብ።

  2. አባታችን እጅግ እናመሰግናለን የድካማችኹን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልልን እኛንም ዓይነ ለቦናችንን ገልጦ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አምላካችን የግእዝን ትንሣኤ ያሰየን

  3. አቡነ ወመምህርነ ኩልክሙ
    መምህራነ ቤተ ትምህርተ ግእዝ ጥቀ ንሴብሐክሙ
    እግዚአብሔር የኃብ ለነ አእይንተ አእምሮ ለእመ ንዌጥን ወንገብር ዝ ትምህርተ ልሳነ ግእዝ አሜንን።

  4. እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንዲሁም ይህንን ትምህርት ላዘጋጃችሁ ወንድሞች እህቶች እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።

  5. አባታችን እናመሠግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን የድካም ዋጋችሁን አምላክ ይክፈልልን እኛም በተማርነው እንድናፈራ አምላክ ይርዳን

  6. በእውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን"ኢርምያስ ምዕ፦፲፫፥፳፫ 💚💛❤ says:

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  7. እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ ይጠብቅልን አባታችንን
    አመሰግናለሁ ።ይክበር ይመስገን ለአብርሀሙ ስላሴ ለዚህ ያበቃኝን።😢🙏🙏🙏

  8. ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን እኛም ተምረን የምንተገብርና መልካም ፍሬ የምናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ያድርገን

    1. በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እንዲሁም አስተባባሪ አድሚኖች እናመሰግናለን ከመልካም ትሕትናችሁ ጋር እህት ወንድሞቼ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን 💝💝🙏

  9. ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችኹ

  10. ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አጠቃቃሙን አላወኩበት ይሆናል ከእህት ወድሞች ከምማረው ዉጭ ቪድኦም ሆነ ትምህርቱ እየደረሰኝ አይድለም ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ

Leave a Reply