ጸብአ ግእዝ ቤተሰብ April 20, 2020 ጸብአ – ተጣላ፤ ተዋጋ ጸባኢ – የሚጣላ ፤ ወታደር ጸባኢት – አሸናፊ ጸብእ – ጥል ፤ ጦርነት ጽቡእ – የተሸነፈ ፤ የተወጋ ቁስለኛ (ኢንፃባህ/አንጣላ) ጸብዐ ማለት ግን ቀሰረ ማለት ነው Author: ግእዝ ቤተሰብ