በ-ባሕቱ

እንጅ ፤ ነገር ግን ፤ ብቻ
ባሕቲት-ብቻ ፣ ባሕቲቶሙ-ብቻቸውን ፤ ባሕቲትየ-ብቻየን ፤ ባሐቲታ-ብቻዋን ፤ እያለ ይቀጥላል በ፲ መራሕያን
(ባሕቲትየ ነበርኩ ነዋኅ ሰዓት ፤ ባሕቱ አንተ መጻእከ ሊተ / አንተ መጣህልኝ እንጅ ረጅም ሰዓት ብቻየን ነበርኩ)

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ