3 thoughts on “የግእዝ ቋንቋን የውጭ አገር ተመራማሪዎች ለምን ይፈልጉታል?

  1. ሚስጥራትን ለማወቅ ምክንያቱም የአባቶቻችን እውቀት በጣም የረቀቀ ነበር ዛሬ የ አለም ቴክኖሎጂ እንዲህ እረቅቆ እምናየው አባቶቻችን ጽፈው አስቀምጠውልን በነበረው መጽሀፍ ነው። ነጮች ብዙ መጽሀፍቶችን ዘርፈውናል።።።የድሮ አባቶች ኬምሰቱን እሚሰሩት በግእዝ ቋንቋ ነበር።።።

  2. ግእዝ የቋንቋን ለምርምር፣ ልዩ ልዩ ጥበባትን ለመቅሰም:- እንደ ምሕንድስና፣ ፋርማኮሎጂ፣ ለጠፈር፣ አርኪዎሎጂ ምርምር…. ወዘተረፈ በግእዝ ባገኙት ሐብት በልጽገው አንቱ ተብለው ስለከበሩበት ግእዝን በየተቋማቸው ለትውልዱ እያስተማሩ ዕውቀት እያካበቱ ይገኛሉ።

Leave a Reply