መዝገበ ቃላት

በዚህ ገጽ ላይ የግዕዝ ቃላት ከትርጉማቸው ያገኛሉ። ቃላትን በግእዝ ፊደላት ብቻ መድቦ ለማስቀመጥ ሲባል የመጀመርያ ፊደላቸው ከግእዝ ውጭ የሆኑ ቃላትን ከመጀመርያቸው ላይ የግእዝ ፊደል እና የሰረዝ (dash – ) ምልክት ተቀምጧል። ለምሳሌ ሖረ የሚለው ቃል በሳብዕ ፊደል () ስለሚጀምር ከመጀመርያው ሐ- በመጨመር እንደዚህ ተቀምጧል፤ ሐ-ሖረ። ይህም ለአቀማመጥ እንዲመች እንጅ ሐ- በ ሖረ ውስጥ ያለ ፊደል አይደለም። አንባቢዎች ሰረዝ እና ከዚያ በፊት ያለውን ፊደል በመዝለል ቃላትን እንዲያነቡ።

  • ዐ-ዓዲ

    ዳግመኛ (እንቋዕ አብጽሐነ ወዓዲ ያብጽሐነ ለኀበ ይመጽእ ወርኅ/ እንኳን አደረሰን ዳግመኛም ለሚመጣው ወርኅ ያድርሰን)
  • ዐበረ

    ደረቀ ፤ አረጀ ፤ አረጠ ሄደ ፤ ተሻገረ
  • ዐብድ

    ሰነፍ (ዝ ሰብእ ዘዐብደ ኢኮነ ጠቢበ / የሰነፈ ይህ ሰው ጥበበኛ አልሆነም)