የግእዝ ቋንቋ ሰዋስው በቀላል አቀራረብ – ቀዳማይ (ለጀማሪዎች)

Image

በቀላል እና ዘመናዊ መንገድ የተዘጋጀ

በግእዝ ቤተሰብ የሚሰጠው ይህ ትምህርት ግእዝን እንደ ቋንቋ ለማስተማር የተዘጋጀ ሲሆን ለግእዝ ቋንቋ ጀማሪዎች ለሆኑ ተማሪዎች መሰረታዊ ዕውቀቶችን እንዲያገኙ እና በቀጣይ ለምንሰጣቸው ትምህርቶች ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የታሰበ ነው።

ቪድዮ

እያንዳንዱ ትምህርት በቪድዮ ይተደገፈ ነው።

ምሳሌዎችና መልመጃዎች

በቂ ምሳሌዎች እና መልመጃዎች ለእያንዳንዱ ትምህርት ተዘጋጅተዋል

የሚጠኑ ቃላት

የተማሪዎችን የቃላት ክምችት ለማሳደግ በቂ ቃላት አዘጋጅተናል

በሣምንት ሦስት ቀን ፣ በቀን ለ30 ደቂቃ

በግእዝ ቤተሰብ የሚማሩትን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመለማመድ ዕውቀትን/ችሎታን ማዳበር ትልቁን ቦታ ይይዛል

ተማሪዎች እንደሚኖሩበት አገር የሰዓት አቆጣጠር በተለያየዩ ዙሮች ከፋፍለን ምዝገባ የምናካሂድ ሲሆን ተመዝጋቢዎች በሚመቻቸው ሰዓት እየተገናኙ በቪድዮ የተማሩትን በጋራ በጥያቄ እና መልስ እንዲለማመዱ ለዚህ ዙር ተመዝጋቢዎች የቴሌግራም ክፍል አዘጋጅተናል

ቀዳማይ 9ኛ ዙር

መልመጃ በጋራ መስርያ ሰዓት

ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጥዋቱ
10:00 እስከ 10:30

 


ምዝገባ ሐሙስ (ኅዳር 22) ከጥዋቱ 10:00 እስከ 10:30 ሰዓት ብቻ ሲሆን  ምዝገባ የሚካሄደው በመመዝገቢያ የቴሌግራም ግሩፕ ውስጥ ይሆናል።


ትምህርት የሚጀመረው አርብ (ኅዳር 24) ይሆናል።

አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ የምንለጥፍበት እና የምንመዘግብበት የቴሌግራም ግሩፕ አዘጋጅተናል

የትምህርት ይዘት

  1. መግቢያ
  2. ፊደላት
  3. ጊዜን ለመግለጽ የሚጠቅሙ ቃላት
  4. መጠይቅ ቃላት
  5. ቦታን ለመግለጽ የሚጠቅሙ ቃላት
  6. መራሕያን
  7. አኃዝ
  8. ክፍላተ አካል
  9. ሰብአ ቤት
  10. አስተአምሮ ርእስ
  11. ሰዋስዋዊ ፊደላት

የግእዝ ቤተሰብ የትምህርት አሰጣጥ

ስለግእዝ ቤተሰብ የትምህርት አሰጣጥ ቪድዮ አዘጋጅተናል። ቪድዮውን ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጭነው የመጀመርያውን ቪድዮ ይመልከቱ።