ከልአ ግእዝ ቤተሰብ April 15, 2020 ንከልአ -ሁለት አደረገ ካልእ – ሁለተኛ ፤ ሌላ ፤ ጓደኛ (ካልአን/ት/እት) (ተአሰረ ዳንኤል ወካልአኒሁ ከማሁ/ዳንኤል ታሰረ ፤ ሌሎቹም እንደሱ ታሰሩ) -ወካልእታኒ [አስቴር] ተአስረት/ሌላኛዋም ታሰረች። -ኀደገ ዮሴፍ ብሔሮ ወሖረ ኀበ ካልእ ብሔር /ዮሴፍ አገሩን ተወና ወደ ሌላ አገር ሄደ። Author: ግእዝ ቤተሰብ