ሀ-ህየ ግእዝ ቤተሰብ April 1, 2020 ህየ= እዚያ ዝየ= እዚህ እምዝየ =ከዚህ እምህየ= ከዚያ እንተ ህየ = በዚያ በኩል እንተ ዝየ = በዚህ በኩል (ወያጸሉ ፡ ህየ ፡ አዕዋፈ ፡ ሰማይ) Author: ግእዝ ቤተሰብ