መጽአ

ትርጉም፡ መጣ
ዐረፍተ ነገር፡ አቡየ መጽአ እምሐገሮሙ (አባቴ ከሐገሩ መጣ)
ልብ በል፡ አቡየ ማለት አባቴ ማለት ነው። “እም” ማለት “ከ” ማለት ነው – ከሐገሩ እንደማለት

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ