ዘ-ዝየ

ዝየ= እዚህ
ህየ= እዚያ
እምዝየ =ከዚህ
እምህየ= ከዚያ
እንተ ህየ = በዚያ በኩል
እንተ ዝየ = በዚህ በኩል
ምንተ ንገብር ዝየ / እዚህ ምን እንሠራለን?

Share:

Author: ግእዝ ቤተሰብ